ጦሃራ (ንጽሕና) ህግጋቶች ትምህርት ኮርስ

ጦሃራ (ንጽሕና) ህግጋቶች ትምህርት ኮርስ
5047

በምስል የተደገፍ ጦሀራ ህግጋቶች ትምህርት እዚህ በነጻ ትኩረት ባለው ኮርስ መማር ይችላሉ

ስልጠናው 6 ቀን የሚፈጅ ሲሆን በ11 ተምህርቶች ተከፋፍሏል፡፡ እያንዳንዱ ትምህርት አጭር ቪዲዮ እና ጽሁፍ አለው

ቀላል የምዝገባ ሂደቶች-

በኦንላይን መመዝገብ በሊንክ

  Telegram - Apps on Google Play ቴሌግራም ቻናል አባል መሆን 

የሚተላለፉ ትምርቶችን መከታተል መማር

ፈተናዎችን በሚሰጡበት ቀን ኦንላይን በሰአቱ መመለስ

የምስክር ሰርተፍኬት ከታወቀው ፊቅሁል ኢባዳት መውሰድ

የትምህርት ቁሳቁሶች፡ 11 ትኩረት ያላቸው ቪዲዮዎች እና ጽሁፎች

የትምህርቱ 11 ርእሶች፤በስእል የተደገፈ የጦሃራ (ንጽሕና) ህግጋት፤እንደሚከተለው ይቀርባሉ፤



languages:
العربية | English | বাংলা | Español | فارسی | Français | Hausa | Indonesia | አማርኛ
 Kiswahili | اردو | 中文 | turky