በምስል የተደገፈ የሐጅ እና ኡምራ ድንጋጌዎች የሚሰጥ ትምህርት

በምስል የተደገፈ የሐጅ እና ኡምራ ድንጋጌዎች የሚሰጥ ትምህርት
2656
በምስል የተደገፍ ጦሀራ ህግጋቶች ትምህርት እዚህ በነጻ ትኩረት ባለው ኮርስ መማር ይችላሉ

ስልጠናው 6 ቀን የሚፈጅ ሲሆን በ11 ተምህርቶች ተከፋፍሏል፡፡ እያንዳንዱ ትምህርት አጭር ቪዲዮ እና ጽሁፍ አለው

ቀላል የምዝገባ ሂደቶች-

 በኦንላይን መመዝገብ በሊንክ

   ቴሌግራም ቻናል አባል መሆን Telegram - Apps on Google Play

የሚተላለፉ ትምርቶችን መከታተል መማር

ፈተናዎችን በሚሰጡበት ቀን ኦንላይን በሰአቱ መመለስ

የምስክር ሰርተፍኬት ከታወቀው ፊቅሁል ኢባዳት መውሰድ

የትምህርት ቁሳቁሶች፡ 11 ትኩረት ያላቸው ቪዲዮዎች እና ጽሁፎች

የትምህርቱ 11 ርእሶች፤በስእል የተደገፈ ሐጅ ህግጋት፤እንደሚከተለው ይቀርባሉ፤


 languages :