በምስል የተደገፍ የሶላት ስልጠና

በምስል የተደገፍ የሶላት ስልጠና
1703
 

በምስል የተደገፍ ጦሀራ ህግጋቶች ትምህርት እዚህ በነጻ ትኩረት ባለው ኮርስ መማር ይችላሉ

ስልጠናው 10 ቀን የሚፈጅ ሲሆን በ19 ተምህርቶች ተከፋፍሏል፡፡ እያንዳንዱ ትምህርት አጭር ቪዲዮ እና ጽሁፍ አለው

ቀላል የምዝገባ ሂደቶች-

 በኦንላይን መመዝገብ በሊንክ 

   ቴሌግራም ቻናል አባል መሆን Telegram - Apps on Google Play

የሚተላለፉ ትምርቶችን መከታተል መማር

ፈተናዎችን በሚሰጡበት ቀን ኦንላይን በሰአቱ መመለስ

የምስክር ሰርተፍኬት ከታወቀው ፊቅሁል ኢባዳት መውሰድ

የትምህርት ቁሳቁሶች፡ 19 ትኩረት ያላቸው ቪዲዮዎች እና ጽሁፎች

የትምህርቱ 19 ርእሶች፤በስእል የተደገፈ የጸሎት ህግጋት፤እንደሚከተለው ይቀርባሉ፤



 languages :
العربية | English | বাংলা | Español | فارسی | Français | Hausa | Indonesia | አማርኛ
 Kiswahili | اردوturky